ብሔራዊ ባንክና አዋሽ ባንክ ናቸው ለአቶ ቡልቻ ደመቅሳ በፋይናንስ ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና የሰጡት።
በፋይናንስ ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና የተሰጣቸው አቶ ቡልቻ፣ የአዋሽ ባንክን በመመስረት በተለያዩ ኃላፊነት የአገሪቱን ፋይናንስ ለማሳደግ መሥራታቸው ተገልጿል።
በእውቅና መርሀ ግብሩ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶ/ር ይናገር ደሴን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች እና የአዋሽ ባንክ ፕሬዝዳንት እና ቦርድ ሰብሳቢዎች ተገኝተዋል።
ቅጽ 3 ቁጥር 139 ሠኔ 26 2013


