“ሉዓላዊነታችንን ማስጠበቅን፣ ዲፕሎማሲያችንን፣ በአንድ ጊዜ፣ አንድና ብዙ ሆነን፣ በብዙ መስኮች ለማሳካት እንነሣ”- ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ

0
517

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ዛሬ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው “ሉዓላዊነታችንን ማስጠበቅን፣ ዲፕሎማሲያችንን፣ በአንድ ጊዜ፣ አንድና ብዙ ሆነን፣ በብዙ መስኮች ለማሳካት እንነሣ” ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ብዙ ሆነን፣ ብዙ ነገሮችን በብዙ መስኮች፤ በሀገር ውስጥና በውጭ ያለን ኢትዮጵያውያን፣ ሁላችንም ለኢትዮጵያ ከልብ ተነሥተን፣ የክረምቱን ግብርናና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ አረንጓዴ ዐሻራን፣ ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌት እናሳካ” ብለዋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here