ዜናየእለት ዜናየኢትዮጵያ ፍላጎት በልጆቿ እውን ይሆናል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድBy አዲስ ማለዳ - 09/07/20210603 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ ያላት ፍላጎት በልጆቿ እውን ይሆናል ሲሉ ገለፁ።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ አረንጓዴ ዐሻራችንን ማሳረፍ ቀጥለናል ብለዋል።