የኢትዮጵያ ፍላጎት በልጆቿ እውን ይሆናል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

0
603

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ ያላት ፍላጎት በልጆቿ እውን ይሆናል ሲሉ ገለፁ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ አረንጓዴ ዐሻራችንን ማሳረፍ ቀጥለናል ብለዋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here