“ሁለተኛው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ ያለን!” ፡-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

0
1023

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ አስመልክተው ለኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ “ሁለተኛው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ ያለን! ኢትዮጵያ #በጽናትትገሠግሣለች” ብለዋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here