ዜናየእለት ዜናየ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ ነው፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድBy እዮብ ውብነህ - 22/07/202101044 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፤ ሚኒስትሮች ዓመታዊ ክንውኖችን እና ዐበይት የስኬት ምዕራፎችን አስመልክቶ ሪፖርት በማቅረብ ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል።