ምንጭ፡[email protected] 2020
አገራችን ኢትዮጵያ ካደጉት አገራት ተርታ ለመሰለፍ በእድገት ጎዳና ላይ እየገሰገሰች ትገኛለች። ካስመዘገበቻቸመዉ ለዉቶች መካከልም በመከተም አኳያ የምታሳየዉ የእድገት ለዉጥ በአብነት ተጠቃሽ ነዉ። የ ’’[email protected] ’’ ድረ ገፅ በ2020 ባወታዉ መረጃ መሰረት አገራችን ኢትዮጵያ ከላይ የተዘረዘሩት የአስር ዉብ ከተሞች ባለቤት ናት። እነዚህ ከተሞችም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ዜጎቿን አቅፈዉ የያዙ ናቸዉ።
ቅጽ 3 ቁጥር 144 ነሐሴ 1 2013



