መነሻ ገጽማረፊያ10ቱ10 በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር የያዙ ታላላቅ ከተሞች

10 በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር የያዙ ታላላቅ ከተሞች

ምንጭ፡-Info@geonames.org 2020

አገራችን ኢትዮጵያ ካደጉት አገራት ተርታ ለመሰለፍ በእድገት ጎዳና ላይ እየገሰገሰች ትገኛለች። ካስመዘገበቻቸመዉ ለዉቶች መካከልም በመከተም አኳያ የምታሳየዉ የእድገት ለዉጥ በአብነት ተጠቃሽ ነዉ። የ ’’Info@geonames.org ’’ ድረ ገፅ በ2020 ባወታዉ መረጃ መሰረት አገራችን ኢትዮጵያ ከላይ የተዘረዘሩት የአስር ዉብ ከተሞች ባለቤት ናት። እነዚህ ከተሞችም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ዜጎቿን አቅፈዉ የያዙ ናቸዉ።


ቅጽ 3 ቁጥር 144 ነሐሴ 1 2013

- ይከተሉን -Social Media
ተዛማጅ ጽሑፎች

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisment -
Ads
- Advertisment -
Ads

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች