ዜናየእለት ዜናብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በሀገሪቱ ወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ ላይ ግምገማ አካሄደBy አዲስ ማለዳ - 20/09/202101058 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በመላው ኢትዮጵያ የሚታየውን የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ አስመልክቶ ግምገማ ማካሄዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል።በስብሰባው ላይ የሀገሪቱን ጸጥታ እና ደኅንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ ቀጣይ ተግባራት እንዲከናወኑ አቅጣጫ መቀመጡን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል።