ዜናየእለት ዜናም/ጠ/ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩBy አዲስ ማለዳ - 22/09/20210786 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ም/ጠ/ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ አህመድ ቢን አህመድ አሊ ጋር መከሩ፡፡ሃላፊዎቹ በኒውዮርክ ተገናኝተው በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ በሰፊው መወያየታቸውን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ማህበራዊ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡