10 ምርጥ የዓለማችን ፈጣን ባቡሮች

0
718

ምንጭ፡- ስታቲስቲካ (2021)

የስታቲስቲካ ድረ ገጽ በ2021 ባወጣው መረጃ መሰረት ከላይ የተዘረዘሩት 10 የባቡር አይነቶች በዓለማችን ውስጥ ከሚገኙት ባቡሮች መካከል በጣም ፈጣኖቹ ናቸው፡፡ እያንዳንዳቸው በሰዓት ምን ያክል ኪሎ ሜትር እንደሚጓዙ ተመዝግቦ የተያዘ መሆኑን መረጃው አመላክቷል፡፡
በዚህም መሰረት ኤል ኦ ማግሌቭ የተሰኘው በጃፓን አገር የሚገኘው ባቡር በሰዓት 375 ማይል በመጓጓ የባቡር ተሽከርካሪዎችን የመሬት ፍጥነት ሪከርድ በማስመዝገብ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዟል።
ከኤል ኦ ማፍሌቭ በመከተል በፍጥነቱ በኹለተኛ ደረጃ የሚገኘው ቲጅቪ ፖስ የተሰኘው የፈረንሳይ ባቡር ሲሆን፤ በአንድ ሰዓት 357 ማይል ርቀትን እንደሚጓጓ መረጃው አመላክቷል፡፡
እንዲሁም ታልጎ የተሰኘው ስፔይን አገር የሚገኘው ባቡር በሰዓት 217 ማይል በመሸፈን ከላይ ከተዘረዘሩት ባቡሮች መካከል በዓለም የ10ኛውን ደረጃ ይዟል፡፡


ቅጽ 4 ቁጥር 161 ሕዳር 25 2014

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here