ለትግራይ ክልል ኹለተኛ ዙር የመድሃኒትና የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

0
853

አርብ ጥር 20 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ለትግራይ ክልል ኹለተኛውን ዙር አስቸኳይ የመድሃኒት እና የህክምና ቁሳቁሶች አቅርቦት እና ድጋፍ ለማድረስ ዛሬ ወደ መቀሌ በረራ ተደርጓል፡፡

የመድሀኒት እና የህክምና ቁሳቁስ አቅርቦቱ በአለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የታገዘ መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኮሚቴው ከመስከረም ወር ወዲህ የመጀመሪያውን የህክምና እርዳታውን ከኹለት ቀናቶች በፊት ጥር 18 ቀን 2014 ወደ ትግራይ ክልል ማድረሱ ይታወሳል።
_____________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here