ሐሙስ መጋቢት 8 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት እና የአምባሳደርነት ሹመት ጥር 18 ቀን 2014 መስጠታቸው ይታወሳል።
የውጭ ጉዳይ ሚንስቴርም አምባሳደሮቹ የተመደቡባቸውን አገራት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት:-
1. አምባሳደር ተፈራ ደርበው —ጃፓን
2. አምባሳደር ደሴ ዳልኬ—ደቡብ ኮሪያ
3. አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ—አሜሪካ
4. አምባሳደር ባጫ ደበሌ__ኬንያ
5. አምባሳደር ሀሰን ኢብራሂም–ግብፅ
6. አምባሳደር ዳባ ደበሌ –ሩዋንዳ
7. አምባሳደር ጀማል በከር–ፖኪሲታን
8. አምባሳደር ፈይሰል አሊይ__ኳታር
9. አምባሳደር ኢሳያስ ጎታ—ሞሮኮ
10. አምባሳደር ፀጋአብ ክበበው–አውስትራሊያ
11. አምባሳደር ምህረተአብ ሙሉጌታ—ስዊዲን
12. አምባሳደር ፍቃዱ በየነ–ኤርትራ
ተቀማጭነታቸው በኢትዮጵያ ሆኖ በተለያዩ አገሮች የተሾሙ አምባሳደሮች፦
13. አምባሳደር ጣፋ ቱሉ–ብራዚል
14. አምባሳደር ዶ/ር ገነት ተሾመ–ኩባ
15. አምባሳደር ሽታዬ ምናለ– ኮትዲቯር
16. እምባሳደር ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ-ኢንዶኔዥያ
17. አምባሳደር ረሻድ መሀመድ– ዝምባብዌ
በቆንስል ጅነራልነት የተመደቡ:
18. አምባሳደር አንተነህ ታሪኩን -ገዳሪፍ
19. አምባሳደርአክሊሉ ከበደ–ዱባይ
20. አምባሳደር ሰይድ መሐመድ-ሀርጌሳ
21. አምባሳደር አወል ወግሪስ–ባህሬን
በምክትል የሚሲዮን መሪነት፦
22. አምባሳደር አሳየ አለማየሁ–ጋና
23. አምባሳደር ኃይላይ ብርሃነ–ጀርመን
24. አምባሳደር ብዙነሽ መሠረት–ህንድ
25. አምባሳደር ዮሴፍ ካሳዬ–ኒው ዮርክ
26. አምባሳደር ዘላለም ብርሃን–ዋሽንግተን
27. አምባሳደር ፍርቱና ዲባኮ– ቤልጅየም
28. አምባሳደር ወርቃለማሁ ደሰታ –ኬንያ
29. አምባሳደር ውብሸት ደምሴ–እንግሊዝ
30. አምባሳደር ሙሉጌታ ከሊል–ፓኪስታን አምባሳደሮች ሆነው መመደባቸውን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ በስጡት ሳምንታዊ መግለጫ ላይ አስታውቀዋል።
_____________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4



