የ‘ከኢድ እስከ ኢድ ወደ አገር ቤት’ እንግዶች የሚሳተፉባቸው መርሀ ግብሮች ይፋ ተደረጉ

0
731

ማክሰኞ ሚያዝያ 4 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የታላቁ ጉዞ ወደ አገር ቤት ጥሪ ኹለተኛ ክፍል የሆነው ‘ከኢድ እስከ ኢድ ወደ አገር ቤት’ ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች አገር ቤት በሚቆዩባቸው ጊዜያት የሚሳተፉባቸው መርሀ ግብሮች ይፋ ተደርገዋል።

መርሀ ግብሮቹ በኹለት ምዕራፍ ተከፍለው የቀረቡ ሲሆን፣ የመጀመሪያው ዙር መርሀ ግብሮች ከሚያዝያ 3 እስከ ግንቦት 3 ቀን 2014 እንዲሁም የኹለተኛው ደግሞ ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 4 ቀን 2014 ድረስ የሚካሄዱ መሆናቸውን ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የ‘ከኢድ እስከ ኢድ ወደ አገር ቤት’ መርሀ ግብሮች ዝርዝር መረጃ ከሥር ተያይዟል።
_____________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here