ዲያስፖራዎች በባንክ ዘርፍ እንዲሰማሩ የሚፈቅደው ሕግ ፀደቀ

0
706

የውጭ አገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአገራቸው የምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት የሚኖራቸውን ጠቀሜታ ታሳቢ በማድረግ በባንክ ዘርፉ ላይ እንዲሰማሩ የረቀቀው አዋጅ ፀደቀ። የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጪ ዜጎች በሌሎች የአገሪቱ ሕጎች እንደአገር ውስጥ ባለሀብት እንዲቆጠሩ የተሰጣቸውን መብት በአጠቃላይ በፋይናናስ ሴክተሩ ላይ እንዳይኖረቸው ተከልክሎ እንደነበር ይታወቃል።

የባንክ ሥራ አዋጁን በማሻሻል የትውልደ ኢትዮጵያዊን በአገራቸው የመሥራት መብትን ለማጎናፀፍ ታስቦ መንግሥት ውሳኔውን ማሳለፉን የሚኒስትሮች ምክር ቤት መግለፁ ይታወሳል።

ምንም እንኳን ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በባንክ ሥራ እንዲሰማሩ አዲሱ ሕግ ቢፈቅድም አሁንም በኢንሹራንስ ሥራ ላይ መሳተፍ አይችሉም።

ቅጽ 1 ቁጥር 32 ሰኔ 8 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here