መነሻ ገጽማረፊያ10ቱ10 በርካታ ቋንቋ ያላቸው አገራት

10 በርካታ ቋንቋ ያላቸው አገራት

ምንጭ፡-ወርልድ አትላስ (2019)

በዓለማችን ከሰባት ሺሕ በላይ ቋንቋዎች እንዳሉ ጥናቶች ይጠቅሳሉ። ቋንቋ ካለው የመወለድ፣ የማደግ እና የመሞት ባህሪ የተነሳም ቁጥራቸው በየጊዜው እንደሚጨምር ይታመናል። በዛው መጠን ግን ከዘመናዊነት መምጣትና መስፋፋት ጋር ተያይዞ ከእነዚህ ቋንቋዎች ውስጥ አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው የቋንቋ ዘርፍ ጥናት ባለሞያዎች በተለያየ ጊዜ ሲናገሩ ይሰማል።

ታድያ እነዚህ እንዳሉ የሚታወቁ ቋንቋዎች መካከል በአንዳንድ አኅጉራትና አገራት በብዛት ሲገኙ፣ በአንዳንዶቹ ደግሞ ጥቂት ናቸው። በዚህ መሠረት እስያ የዓለማችን ብዙ ቋንቃዎች የሚገኙባት ወይም የሚነገርባት አኅጉር ናት። ይህም 32 በመቶ የሚሆነው ሲሆን፣ በቁጥር ከ2300 በላይ ነው። በኹለተኛ ደረጃ ደግሞ አፍሪካ ትገኛለች። በአፍሪካ የዓለማችን 30 በመቶ ቋንቋዎች ይገኛሉ። እነዚህም በቁጥር 2000 የሚጠጉ ናቸው።


ቅጽ 4 ቁጥር 190 ሰኔ 18 2014

- ይከተሉን -Social Media
ተዛማጅ ጽሑፎች

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisment -
Ads
- Advertisment -
Ads

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች