ከሰኔ 15ቱ ጥቃት ጋር በተያያዘ 13 ሰዎች ላይ ክስ ተመሠረተ

0
320

ሰበር ዜና

ጄኔራል ሰዓረ መኮንን እና ሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራ ገዳይ ተብሎ በተጠረጠረው መሳፍንት ጥጋቡ ሥም በተጠራው መዝገብ፣ ‹በሕገ መንግሥቱ ስርዓት ላይ የሚፈፀም ወንጀል› በሚል በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ እና 13ኛ ወንጀል ችሎቶች 13 ሰዎች ላይ ክስ ተመሠረተ። የፌዴራሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ማክሰኞ ኅዳር 2/2012 በሰጠው መግለጫ በአዲስ አበባ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ 140 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዉለው የነበረ ሲሆን በቀዳሚ ምርመራ በ47 ተጠርጣሪዎች ላይ የተደረ ሲሆን በአጠቃላይ በአዲስ አበባ እና በባህር ዳር 55 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መሰረት ዝግጅት ማገባደዱን መግለጹ ይታወሳል ።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here