የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የተለያዩ የአመራር ሹመቶችን ሰጠ

0
179

ሐሙስ ነሐሴ 25 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንሥግት በቀን 13/12/2015 ባካሄደው የክልሉ ምስረታ ጉባኤ፤ ከክልሉ ምክር ቤት በተሰጠው ውክልና መሰረት ትናንት ሐምሌ 24/2015 የ23 የካቢኔ አባላትን ሹመት ሰጥቷል።

በዚህም መሰረት፡-

1. አክሊሉ ለማ የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ

2. ቢረጋ ብርሃኑ የኢንቴርፕራይዝ ልማትና ሥራ ዕ/ፈ/ ቢሮ ኃላፊ

3. ካሴች ኤልያስ የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ

4. ዶ/ር እንዳልካቸው ጌታቸው ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ

5. ዶ/ር ቦጋለ ቦሼ የፕላን ቢሮ ኃላፊ

6. ብርሃኑ ዘውዴ የከተማና እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ

7. አለምነሽ ደመቀ የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ

8. ግዛቴ ጊጄ የደንና አካባቢ ጥበቃ ልማት ቢሮ ኃላፊ

9. ዶ/ር ዋኖ ዋሎሌ የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ

10. ሀ/ማሪያም ተስፋዬ የግብርና ቢሮ ኃላፊ

11. አብዩት ደምሴ የቴክኒካና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ቢሮ ኃላፊ

12. ተፈሪ አባቴ የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ

13. ታረቀኝ ሀብቴ የመስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ ኃላፊ

14. ንጋቱ ዳንሳ የፐብሊክ ሠርቪስ እና ሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ

15. ተካልኝ ጋሎ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ

16. አቤነዘር ተረፈ የፍትህ ቢሮ ኃላፊ

17. ገለቦ ጎልቶሞ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ

18. ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳ የኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ

19. ሰናይት ሰለሞን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ

20. አርሻሎ አርካል የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ

21. ፍሬህይወት ዱባለ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ

22. እንዳሻው ሽብሩ የጤና ቢሮ ኃላፊ

23. ወገኔ ብዙነህ የሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here