የቀድሞው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

0
747

የቀድሞው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ተገኔ ጌታነህ ባደረባቸው ድንገተኛ ሕመም ዛሬ ኅዳር 22/2012 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።  ከጥር 2001-2008 ለሰባት ዓመታት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በመሆን ያገለገሉ ሲሆን፤ ትላንት አመሻሽ ላይ ባደረባቸው ድንገተኛ ሕመም ወደ ሕክምና የተወሰዱ ሲሆን ዛሬ ኅዳር 22/2012 ሕይወታቸዉ ማለፉ ታውቋል። የስርዓተ ቀብሩን የሚያሥፈፅም ኮሚቴ የተቋቋመ ሲሆን የቀብር ስነ ስርዓቱም በክብር ፕሮቶኮል እንደሚፈፀም አዲስ ማለዳ ከጠቅላይ ፍርድ ቤት ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።

 

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here