ማክሰኞ ሐምሌ 30 ቀን 2016(አዲስ ማለዳ) ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለሚሰጣቸው የፓስፖርት አገልግሎት ክፍያ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አአድርጓል።
አገልግሎቱ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደምብ ቁጥር 550/2024 መሠረት የዋጋ ማሻሻያ ስለማድጉ ይፋ አድርጓል።
በዚህም ለጠፋ ፓስፖርት በሁለት ቀን እረማት ለማድረግ የአገልግሎት እስከ 40 ሺህ ብር ድረስ እንደሚያስከፍል አስታውቋል።
አገልግሎቱ ያደረገው የዋጋ ማሻሻያ ከዚህ በታች መመልከት ይችላሉ።



