የሶማሌ ክልል ፕሬዘዳንት ታናሽ ወንድም ጥቃት ደርሶባቸው ለህክምና ወደ አዲስ አበባ ገቡ

0
780

የሶማሌ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንት ሙስጠፌ ዑመር መሐመድ ታናሽ ወንድም የሆኑት አብዲራህማን ዑመር በደገሃቡር ከተማ በደረሰባቸው በስለት የመወጋት አደጋ ለከፍተኛ ህክምና ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገቡ።

የፕሬዝዳንቱ ኮሚኒኬሽን አማካሪ መሐመድ ኦላድ ጥቃቱ የደረሰባቸው በትላንተናው እለት መሆኑን ገልፀው ለግዜው የጤንነታቸው ሁኔታ ላይ እና የጥቃቱን ምክኒያት በተመለከተ ማብራሪያ መስጠት እደማይችሉ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here