አዳነች አቤቤ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሆነው ተሾሙ

0
699

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 03/2012 በነበረው መደበኛ ስብሰባ የቀድሞ የገቢዎች ሚኒስትር የነበሩት አዳነች አቤቤን  የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሆነ መሾማቸውን አፀደቀ።

ከአዳነች አቤቤ በተጨማሪ ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የቀረበለትን የተለያዩ የሚኒስትሮች ሹመትን ተቀብሎ ያጸደቀ ሲሆን ሊያ ታደሰ (ዶ/ር) የጤና ሚኒስትር ፣ ላቀ አያሌው የገቢዎች ሚኒስትር፣ ፊልሰን አብዶላሂ የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር  ሆነው ተሹመዋል፡፡

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here