ምክር ቤቱ ዛሬ ሊያካሄድ የነበረውን ስብሰባ ሰረዘ

0
1031

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 08/12 ሊያካሄድ የነበረውን መደበኛ ስብሳባውን ሰረዘ።

ምክር ቤቱ በቀጣይ  የሚያደርገውን ስብሰባ ይፋ እንሚያደርግ ገልጿል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድም ከመጋቢት 07/2012 ጀምሮ ትምህርት ቤቶች፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ15 ቀናት እንደሚዘጉ መናራቸውም ይታወሳል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here