ዜናየእለት ዜናህብረተሰቡ ከነገ ጀምሮ ሳኒታይዘርን ከከነማ ፋርማሲዎች ማግኘት እንደሚችል ተገለጸBy እየሩስ ተስፋዬ - 17/03/20200621 FacebookTwitterWhatsAppTelegram በአገር ውስጥ የተመረተ የንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘር በአዲስ አበባ በሚገኙ የከነማ ፋርማሲዎች እና ጤና ጣቢያዎች በመሰራጨት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።ከነገ መጋቢት 09/2012 ጀምሮም ህብረተሰቡ ሳኒታይዘርን ከከነማ ፋርማሲዎች ማግኘት እንደሚችል ከንቲባ ጽኀፈት ቤት ገልጿል።በከነማ ፋርማሲዎች ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርብ እንደሚሆንም ተነግሯል።