ነብዩ ስሑል ሚካኤል የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ  ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

0
1267

ነብዩ ስሑል ሚካኤል ከመጋቢት 01/2012 ጀምሮ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ጽኀፈት ቤት ኃላፊ ሆነው መሾማቸው ተገለጸ።

ፓርቲው ለሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ በጻፈው ደብዳቤ ነብዩ የተጣለባቸውን ኃላፊነት በትጋት እንዲፈፅሙም አሳስቧል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከዚህ ቀደም ከትግራይ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ጋር መክራቸውም ይታወሳል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here