የመንግሥት ሠራተኞች ቤታቸው ሆነው እንዲሰሩ ተወሰነ

0
551

ዛሬ መጋቢት15/2012 የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባደገረው አስቻኳይ ስብሰባ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል የፌደራል መንግሥት ሠራተኞች ከነገ መጋቢት 16/2012 ጀምሮ ተጨማሪ ውሳኔ እስኪተላለፍ ድረስ ስራቸውን ቤታቸው ሆነው እንዲከውኑ ወሰነ።

ውሳኔው የተላለፈው በመላው አዲስ አበባ የሚካሄድ እንቅሰቃሴ እና የትራንስፖርት ዘርፉን መጨናነቅ ለመቀንስ ታስቦ እንሆነ ተገልጿል።

ከቤታቸው ሆነው የሚሠሩ ሠራተኞች በእያንዳንዱ የሚኒስትር መሥሪያ ቤት አማካይነት በሚወጣ ደንብ የሚለዩ ሲሆን መሥሪያ ቤቶቹ ለሠራተኞቻቸው ማን ከቤት ሆኖ እንሚሰራ የሚያሳውቁ ይሆናል።

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here