ሠራተኛ እና አሠሪን በቀጥታ ሊገናኙ የሚያስችል ዐውደ ርዕይ ተዘጋጀ

0
1111

ደረጃ ዶት ኮም ከኢትዮጵያ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ከማስተር ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ለተመራቂዎች ተማሪዎች የሥራ እድልን ለመፍጠር፤ ሠራተኛና አሰሪ በቀጥታ የሚገናኙበትን የበይነ መረብ መድረክ ወይም ዐውደ ርዕይ  ማዘጋጀቱን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል።

ይህ ዐውደ ርዕይ ለኹለኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሲሆን ለአራት ቀናት እንደሚቆይም የደረጃ ዶትኮም ፕሮግራም ዳይሬክተር ሲሃም አየለ ገልጸዋል።

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከል በሚያስችል ሁኔታ አሰሪና ሠራተኛ በአካል ሳይገኛኙ በቀጥታ በቪዲዮ በማገናኘት

እና በመነጋገር የሚገናኙበትን ሁኔታም ፈጥሯል ተብሏል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here