በ2021 እድገታቸው የሚያሽቆለቁል የአፍሪካ አገራት

0
801

ምንጭ፡- ወርልድ ኢኮኖሚክ ፎረም (World econ0mic Forum)

የአፍሪካ አገራት አማካይ ትንበያ መሰረት የአፍሪካ አገራት ያለባቸውን የልማት ተግዳሮት የሚቋቋም እና በቂ የሚባል የኢኮኖሚ እድገት የሚያስመዘግቡ እንዳለሆነ ታውቋል። በተላይ የምእራብ መካካለኛው እና ደቡብ አፍሪካ አገራት የበለጠ እንደሚቸገሩ ሪፖርቱ ያሳያል።
በመሆኑም በእነዚህ አካባቢ ያሉ አገራት በመካከለኛው ጊዜ መዋቅራዊ ለውጥ( Structuralreform) በማድረግ የኢኮኖሚ እድገታቸውን ከፍ ለማድረግ የኢኮኖሚ አማራጮቻቸውን ማስፋት እንደሚጠበቅባቸው ሪፖርቱ አትቷል።
የዓለምአቀፍ ንግድ ውጥረት በማደግ ላይ ያሉ አገራት ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቡት ምርቶች ላይ ጫና ሊፈጥር እንደሚችልም ተገልጿል።የሸቀጣ ሸቀጣ ምርቶችን ወደ ውጪ የሚልኩ በርካታ የአፍሪካ፣የላቲን አሜሪካ እና ምእራብ ኤዢያ
አገራት ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቧቸው ምርቶች እድገት ደካማ እንደሚሆን ይጠበቃል።
አፍሪካም ለድህነት ቅነሳ ዘላቂ መፍትሄ ለማግኘት የ8.7 በመቶ ዓመታዊ የነፍስ ወከፍ የገቢመጠን እንደሚጠበቅባት እና ይህም ባለፉት 10 ዓመታት ከተመዘገበው በቂ ያልሆነ የ 0.5 የእድገት መጠን ጋር ሲነጻጸር ብዙ ርቀት እንደሚጠበቅባት
የዓለም ኢኮኖሚ መድረክ የ2021 ትንበያ ያመለክታል።

ቅጽ 2 ቁጥር 118 ጥር 8 2013

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here