አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

0
887

አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ጊዜያዊ አስተዳደሩን ላለፉት ስድስት ወራት ሲመሩ የቆዩት ሙሉ ነጋ (ዶ/ር) በመተካት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሹመዋል፡፡
የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የሆኑት አብርሃም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው እየሰሩ ይገኛሉ።
አብርሃም በተለያዩ የመንግስት ሃላፊነቶች ላይም አገልግለዋል።
ከእነዚህም ውስጥ የኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል፣ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የድሮው ሜቴክ ፣ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቦርድ ሰብሳቢ፣ የአምቦ ዩንቨርስቲ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ አባል በመሆን እየሰሩ ይገኛሉ።


ቅጽ 3 ቁጥር 131 ሚያዚያ 30 2013

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here