ምንጭ፡-worldpopulationreview (2020)
በመረጃ ጠቋሚው መሠረት በርካታ አገራት “የተሳሳቱ ዲሞክራሲ” ተብለው ተመድበዋል። ምርጫዎች ነፃና ፍትሃዊ ሲሆኑ መሰረታዊ የዜጎች ነፃነቶች ይኖራሉ። በሌሎች ጉዳዮች ላይ ለምሳሌ በፖለቲካ እና በስነ-ዜጋ ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆን ወይም ያልዳበረ የፖለቲካ ባህል አለመኖርን የመሳሰሉ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ። ነገር ግን ከላይ የተጠቀሱት አስሩ አገራት እጅግ ሙስና የመቆጣጠር አቅም ያላቸው እና ዴሞክራሲ የሰፈነባቸው ናቸው።
ቅጽ 3 ቁጥር 137 ሠኔ 12 2013



