የ2011 ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2012 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እየተከናወነ ነው

Views: 203

በክፍለ ከተማ ደረጃ በ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሁሉም ሴክተሮች ሪፖርት እንዲያቀርብ በማድረግ በጠቅላላ አመራር የነበሩ ጥንካሬዎችና ጉድለቶችን በመለየት የአፈጻጸም ግምገማ እየተከናወነ ይገኛል።

ግምገማው በተያዘው የ2012 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም የነበሩትን ጠንካራ ተግባራት ማስቀጠል በሚያስችል መልኩ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የሚካሔድ ነው።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com