ዜናየእለት ዜናበሴቶች 5,000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ የነሐስ ሜዳሊያ አስገኘችBy አዲስ ማለዳ - 02/08/20210927 FacebookTwitterWhatsAppTelegram በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የማጣሪያ ውድድሯን በአስገራሚ ብቃት በአንደኝነት ያጠናቀቀችው አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ በሴቶች 5,000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር የነሐስ ሜዳሊያ አስገኘች።ኢትዮጵያ እስካሁን አንድ የወርቅ፣ አንድ የብር እና አንድ የነሐስ ሜዳሊያ በድምሩ ሶስት ሜዳሊያዎች አግኝታለች!እንኳን ደስ ያለን!