የኢትዮ ቴሌኮም አዲስ ጅማሮ በውድድር ዋዜማ

0
535

የውድድር ገበያ ከፊት ለፊቱ የሚጠብቀው ኢትዮ ቴሌኮም፣ አዳዲስ የአገልግሎት አማራጮችን ከቅናሽ ጋር አቅርቤያለሁ ብሏል። ድርጅቱ ከሐምሌ 14/2013 ጀምሮ የጥቅል አገልግሎት ላይ የ20 በመቶ ቅናሽ ያደረገ ሲሆን፣ የተለያዩ የጥቅል አገልግሎት አማራጮችን ለደንበኞች ማዘጋጀቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ፍሬሕይወት ታምሩ አስታውቀዋል።
ተቋሙ በተያዘው አዲስ በጀት ዓመት70 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱንም አስታውቋል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ካለበት 2.34 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ ውስጥ 1.56 ቢሊዮን ዶላር የከፈለ ሲሆን፣ 781 ሚሊዮን ዶላር ቀሪ ዕዳ አለበት።


ቅጽ 3 ቁጥር 146 ነሐሴ 15 2013

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here