ዜናየእለት ዜናየአሜሪካ መንግሥት ተጨማሪ ከ302 ሺህ ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባትን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገBy አዲስ ማለዳ - 15/09/20210940 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የአሜሪካ መንግሥት ተጨማሪ 302 ሺህ 400 ዶዝ የጆንሰን ኤንድ ጆንሰን የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ማድረጉን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ።እስካሁንም አሜሪካ 2 ሚሊዮን የሚጠጋ የቫይረሱን ክትባት ለኢትዮጵያ እንደለገሰችም አስታውቋል።