ዕሮብ ታህሳስ 27/2014 (አዲስ ማለዳ) የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የበቃ ንቅናቄ እንደሚካሄድ ተገለጸ።
በዚህ ዕለት ታዳሚዎቹ በአንድ ላይ ሆነው የበቃን ንቅናቄን ለአለም እንደሚያሳዩ የአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
_____________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n



