ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ በቅርጫት ኳስ የአፍሪካ የማጣሪያ ላይ የሚሳተፉ ተጨዋቾችን በወወክማ ተገኝተው አበረታቱ

0
687

አርብ ጥር 13 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ለ11ኛው ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኛ የቅርጫት ኳስ የአፍሪካ የማጣሪያ የሚሳተፉትን ብሔራዊ የሴት እና የወንድ ቡንድኖችን ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በወወክማ ተገኝተው አበረታተዋል።

ኢትዮጵያን ጨምሮ 6 የአፍሪካ አገራት በ11ኛው ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኛ የቅርጫት ኳስ የአፍሪካ የማጣሪያ ላይ ከእሁድ ጀምሮ እንደሚሳተፉ ከፕሬዝደንቷ ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
_______________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here