የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች ላይ የሕዝብ አስተያየት እንዲሰጥባቸው ይፋ ዝርዝራቸው ተደረገ

0
687
አርብ ጥር 27 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች ላይ የሕዝብ አስተያየት እንዲሰጥባቸው ዝርዝራቸውን ይፋ አድርጓል።
የምክር ቤቱ መረጃ እንዳመለከተው በተለያዩ አግባቦች በተጠቆሙት 42 የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች ላይ ከዛሬ ጀምሮ የሕዝብ አስተያየት ይሰጥባቸዋል።
በዚሁ መሠረት ይህንን ማስፈንጠሪያ http://www.hopr.gov.et/am/web/guest/dialog-candidate በመጫን አስተያየት መስጠት እንደሚቻል ምክር ቤቱ አስታውቋል።
_____________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here