ከንቲባ አዳነች አቤቤ በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ባሌ ሮቤ ገቡ

0
831

አርብ የካቲት 11 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ባሌ ሮቤ ገብተዋል፡፡

ከንቲባዋ በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አስተዳደሩ የሚያርገውን ድጋፍ ይፋ ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
_____________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

   

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here