10 ምርጥ ለሴቶች የሚመቹ አገራት

0
1128

ምንጭ፡- ግሲኢኦ ወርልድ 2021
በዓለማችን ላይ ከሚገኙ አገራት ለሴት ልጆች ምቹ የትኞቹ ናቸው በሚል በተካሄደ ጥናት ምርጥ ተባሉትን አገራት መለየት ተችሏል። ሲኢኦ ወርልድ መፅሄት ላይ ከተዘረዘሩት 10 ለሴቶች የሚስማሙ አገራት ቀዳሚውን የያዙት የስካንዲቪያን አገራት በመባል የሚታወቁት የሰሜን አውሮፓ አገራት ናቸው። ከአውሮፓ ውጭ ዝርዝሩ ውስጥ የተካተቱ አገራት ኹለት ሲሆኑ፣ ካናዳና ኒውዚላንድ ናቸው።
ከአፍሪካ ቀዳሚ የሆኑት አልጄሪያና ሱዳን ሲሆኑ 104ኛ እና 105ኛ ደረጃን በተከታታይ ይዘዋል። ኤርትራ ሌሎች የአፍሪካ አገራትን ተከትላ 135ኛ ላይ ስትቀመጥ ኢትዮጵያ ደግሞ 146ኛ ሆና ተመዝግባለች።


ቅጽ 4 ቁጥር 174 የካቲት 26 2014

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here