መስፍን ጣሰው አዲሱ የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

0
763

ሐሙስ መጋቢት 15 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ)መስፍን ጣሰው አዲሱ የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ።

አዲሱ ተሿሚው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ38 ዓመታት በላይ ያገለገሉ መሆናቸውም ዋልታ ዘግቧል::

የኢትዮጵያ አየር መንገድን ከ37 ዓመት በላይ በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ያገለገሉት ተወልደ ገ/ማርያም በጤና እክል ምክንያት በትናንትናው ዕለት በገዛ ፈቃዳቸው ከሃላፊነት መልቀቃቸውን ይታወሳል።
_____________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here