
#ማስታወቂያ
#Advertisement
ኦቪድ ቤቶች ባንክ አክሲዮን ማሕበር (በምስረታ ላይ) የሚመሠረተው በኢትዮጵያ ንግድ ህግ አንቀፅ 245፣ በባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 592/2000 እና የባንክ ስራ አዋጅን ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 1159/2011 መሠረት ባለአክሲዮኖች እየፈረሙ በሚገዙት አክሲዮን ነው።
አክሲዮኖችን መግዛት ለሚፈልጉ አክሲዮን ሽያጭ በይፋ የጀመረው ኦቪድ ቤቶች ባንክ አክሲዮን ማሕበር በኢትዮጵያ ያለውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር በመቅረፍ የሕብረተሰቡን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ የተሰባሰቡ ናቸው።
ሀያ ሚሊየን አክሲዮኖችን በአንድ አክሲዮን ዋጋ ብር አንድ ሺህ ሆኖ በሀያ ቢሊየን ብር ወደ ገበያ በማውጣት በምሰረታ ላይ የሚገኘው ባንኩን ለመቋቋም እየሰሩ ይገኛሉ።

ዝቅተኛው መግዛት የሚቻለው በሁለት መቶ ሺህ ብር ሁለት መቶ የአክሲዮን ብዛት ነው። ከፍተኛው የአክሲዮን ብዛት ደግሞ አንድ ሚሊየን ወይም በአንድ ቢሊዮን ብር ነው።
ኦቪድ ቤቶች ባንክ አክሲዮን ማሕበር (በምሰረታ ላይ) 15 አባላት ባሉት አደረጆች የተደራጀ ሲሆን አደራጆችም በቤት ልማት ዘርፍ ከ20 ዓመታት በላይ በአገር ውስጥና በውጭ አገራት ልምድ በማካበት የተሰባሰቡ ናቸው።
መልካም አፈፃፀም ያስመዘገቡ እንዲሁም ስለ ባንክ አደረጃጀት እና አመሠራረት ጥልቅ የሆነ ግምገማ እና ጥናት በማድረግ ሀገራችን ላይ ያውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር በመቅረፍ የቤቶች ልማት እድገት በማፋጠን እና የሕብረተሰቡን የመኖሪያ ቤት እጠረት በመቅረፍ ረገድ የበኩላቸውን አስተዋፆዖ ለማድረግ የተሰባሰቡ ናቸው፡፡


