ኢትዮጵያ ፔሩ ሊማ ላይ እየተካሄደ ባለው የአለም አትሌቲክስ ውድድር ሁለተኛውን ወርቅ አገኘች

0
285

አርብ ነሐሴ 24 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) ኢትዮጵያ ፔሩ ሊማ ላይ እየተካሄደ ባለው የ20 አመት በታች አለም አትሌቲክስ ውድድር ሁለተኛውን ወርቅ አግኝታለች::

በ3000 ሜትር መሰናክል ሲምቦ አለማየሁ የውድድሩን ሪከርድ ባሻሻለ 9:21.71 ሰአት በመግባት ማሸነፍ ችላለች::

ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ፍሬሂወት ገሰሰ በ 9:34.50 በመግባት በአራተኝነት ውድድርዋን አጠናቃለች ።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here