ዜናየእለት ዜናኢትዮጵያ ፔሩ ሊማ ላይ እየተካሄደ ባለው የአለም አትሌቲክስ ውድድር ሁለተኛውን ወርቅ አገኘችBy ብሩክ ገነነ - 30/08/20240285 FacebookTwitterWhatsAppTelegram አርብ ነሐሴ 24 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) ኢትዮጵያ ፔሩ ሊማ ላይ እየተካሄደ ባለው የ20 አመት በታች አለም አትሌቲክስ ውድድር ሁለተኛውን ወርቅ አግኝታለች::በ3000 ሜትር መሰናክል ሲምቦ አለማየሁ የውድድሩን ሪከርድ ባሻሻለ 9:21.71 ሰአት በመግባት ማሸነፍ ችላለች::ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ፍሬሂወት ገሰሰ በ 9:34.50 በመግባት በአራተኝነት ውድድርዋን አጠናቃለች ።