በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት ንዝረት እንደነበር ነዋሪዎች ገለጹ

0
246

እሁድ መስከረም 26 ቀን 2017 ( አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት  ንዝረት እንደነበር ነዋሪዎች ገልጸዋል።

ምሽት ላይ በተለይ በኮዬ ፈጬ ፣ ሰሚት ፣ የካ አባዶ ፣ ሃያት ፣ ሲኢሚሲ እና ቦሌ አራብሳ መጠነኛ የመሬት ንዝረት እንደነበር ነዋሪዎች ገልፀዋል።

በተለይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች በስጋት ወደ መሬት ወርደው እንደሚገኙ አዲስ ማለዳ ተመልክታለች።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here