የአማራ ክልል የሠላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አገኘው ተሻገር ከኃላፊነታቸው ተነሱ

0
680

 

የክልሉ የሠላምና ደህንነት ቢሮ  ኃላፊ የነበሩት አገኛው ተሻገር ከኃላፊነታቸው ተነስተው በምትካቸውም  ሲሣይ ዳምጤ  የቢሮው ኃላፊ ሆነው  ተሾሙ፡፡
የአማራ ክልል ምክር ቤት ዛሬ የካቲት 10/2012  ባካሄደው  አስቸኳይ ጉባኤ  ላይ ሲሳይ ዳምጤ የቢሮው ኃላፊ እንዲሆኑ  በአብለጫ ድምጽ፣ በአንድ ታቀውሞ እና በሦስት ድምጸ ተዓቅቦ  ሹመቱን አፅድቋል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here