አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽኀፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

0
706

 

 

የአማራ ክልል የሠላምና የሕዝብ ደኅንነት ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አገኘሁ ተሻገር በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ደረጃ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን የሠላምና የሕዝብ ደኅንነት ቢሮው በማኅበራዊ ገጹ አስታውቀ፡፡

የአማራ ክልል ምክር ቤት ዛሬ የካቲት 10/2012  ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ በአገኘሁ ተሻገር ቦታ  ሲሳይ ዳምጤን የክልሉ ሠላምና የሕዝብ ደኅንነት ቢሮ ኃላፊ አድርጎ መሾሙ ይታወሳል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here