ዜናየእለት ዜናየአማራ ክልል የሠላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አገኘው ተሻገር ከኃላፊነታቸው ተነሱBy እየሩስ ተስፋዬ - 18/02/20200680 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የክልሉ የሠላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አገኛው ተሻገር ከኃላፊነታቸው ተነስተው በምትካቸውም ሲሣይ ዳምጤ የቢሮው ኃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዛሬ የካቲት 10/2012 ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ ላይ ሲሳይ ዳምጤ የቢሮው ኃላፊ እንዲሆኑ በአብለጫ ድምጽ፣ በአንድ ታቀውሞ እና በሦስት ድምጸ ተዓቅቦ ሹመቱን አፅድቋል፡፡