የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር የነበሩት ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ከኃላፊነታቸው የተነሱ ሲሆን በምትካቸውም በለጠ ሞላ መሾማቸው ተገለጸ።
ይህን ማድረግ ያስፈለገበት ምክንያት መዋቅራዊ ለውጥ (ሪፎርም) እንዲኖር አስፈላጊ በመሆኑን አብን የካቲት 14 እና 15/2012 ባደረገው አሰቸኳይ ጉባኤ ላይ አዲሱን ለቀመንበር ጨምሮ ዘጠኛ ሥራ አስፈጸሚዎችን ይፋ አድርጓል።
በጉባዔውም የምርጫ ቦርድ ታዛቢ በተገኘበት በደብረ ብርሃን ከተማ መካሄዱን አስታውቋል።



