አብን አዲስ ሊቀመንበር ሾመ

0
1001

 

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር የነበሩት ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ከኃላፊነታቸው የተነሱ ሲሆን  በምትካቸውም በለጠ ሞላ  መሾማቸው ተገለጸ።

ይህን  ማድረግ ያስፈለገበት ምክንያት  መዋቅራዊ ለውጥ (ሪፎርም) እንዲኖር አስፈላጊ በመሆኑን አብን የካቲት 14 እና 15/2012 ባደረገው አሰቸኳይ ጉባኤ ላይ አዲሱን ለቀመንበር ጨምሮ ዘጠኛ ሥራ አስፈጸሚዎችን ይፋ አድርጓል።

በጉባዔውም  የምርጫ ቦርድ ታዛቢ በተገኘበት በደብረ ብርሃን ከተማ መካሄዱን አስታውቋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here