የአውሮፕላን ነዳጅን ጨምሮ የሌሎች የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለፀ

0
940

የአውሮፕላን ነዳጅን ጨምሮ የሌሎች የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል ከግንቦት 27 ቀን 2012 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2012 ዓ.ም መወሰኑን የኢትዮጵያ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በዓለም ገበያ ላይ የሚኖረውን የነዳጅ ዋጋ መነሻ በማድረግ እንደአስፈላጊነቱ ማስተካከያ ሊያደርግ የሚችል መሆኑንም ሚኒስቴር መስሪያቤቱ አስታውቋል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here